ክታብ - ሜራስ - አድጋማት ትግሬ ክምኩም - ብዕድ መዋዲት አቡነወስ

ብዕድ መዋዲት አቡነወስ

ሐቴ መደት ክልኦት እናስ ትቃተው። ለዎሮት እግል ለመለሀዩ፤ “ሐቴ ላሊ እት ቀበት በሐር ምን ትትመዬ፡ አኖ AN AR ሀይበከ። ደአም እለ ምን ኢትወዴ' እንተ ለሓከ ተሀይበኒ'” ቤሎ'። ወለመለ'ሀዩ “AW” ቤለ። ወገድም እብ ክእነ እት ቀደም ሰምዐት ትሻረጠው።

act “ለእት ቀበት በሐር እትመዬ” ለቤለ እግል ኢሊሙት ፈርሀ። ወምን ምያየት እት በሐር እግል ኢልትገሴ' ምን ሽሩጥ ለዕዳይ ህዬ ፈርሀ። ወክምሰል አትዋየነ፡ ጎማት እግል ልርከብ እት እሲ'ት እምባረ ጌሰ። ወእግል ለእምባረ፤ “ሚ ኢዴ መስለኪ'? AY WAY OHAT ትቃቴኮ” እት ANA ዳገመ እላ። ወለእምባረ፤ “እት መዐደ'ይ ለእታ' ትትመዬ በሐር/፡ ዎሮት ምን መወል'ድከ ምድገ ልክሬ፣ ወእንዴ ኢለሃም'ዶ' ለሓይዮ ልትመዬ፡ ወእንተ ለበርሀት ለእሳት ሌዐ ርኤ። ኢትመይት፡ ወሕፉን ትትመዬ” እት ትብል ገሜቱ። ወለእናስ *ሰኒ” ቤለ።

Ohl ANA AA, AAD ትቃተው እት ለበሐር ትከረ'። ወእሙ' እት ለመዐደ'ይ ለቅብላቱ ምድገ እንዴ ከሬት ክለ' ለላሊ ተሓይዮ ትመዬት። ወለወልደ ምን ለማይ ረአሱ እንዴ አፍገረ ለእሳት ልርኤ ትመየ። ወምን ለማይ እግል ኢልፍገር፣ እት በር እግሉ ለዐቅቦ ዔቅበት ስምጡ በጥሮ ትመየው።

ምድር ክምሰል ጸብሐ ለእናስ እብ ሕያዩ ምንለ ልገት በሐር ፈግረ። ወእግለ ምስሉ ትቃተ መለሀዩ፤ “ገድም ለሓከ ሀበኒ ተ። ክምለ ሽሩጥነ ምድር አስክ ጸቤሕ እት ቀበት ማይ ትመዬኮ” ቤሎ'።

ወለሀይ፤ “አነ ሓዬ ይሀይበከ'- ተ፡ እንተ እሳት ትገኔ'ሕ ትመዩከሥ እት ልብል በልሰ እቱ'።

ለእትለ ማይ ትመየ፤ “Ay: ለእሳት ሚአዜ ሰሐንክው፡፡ ወሐፋነተ እግል ኢተዐሬ' ብዬ ረዩምዬ ዐለት፡ ወለእበ ትቃቴነ አትመምክወፖ እት ልብል ትጻገገ።

ለሀይ፤ “ሐቆ እሳት ትርኤ ትመዬከ፡፣ አናዲ ሓዬ ኢሀይበከ ተ” እት ልብል ትከሐደ። ለሰብ ምግቦም፤ “አማን ተ፣ እሳት ሐቆ ትርኤ ትመዬከ እግል AUN ኢለአስትህል” እት


ልብሎ ቃሎም ሀበው። ወእት ፌርዳይ ምን ትሳበከውመ ክምሰልሀ ቤሎ'ም። ለእት ማይ ትመየ እት ልግሄ ዐዱ ጌሰ።

ብዞሕ ክምሰል አትዋየነ'/ ዎሮ ሐሳብ መጽአዩ። ከእት አቡነወስ እንዴ ጌሰ NW ለጀሬት እቱ" ጋሪት አሰ'አለዩ። አቡነወስ UR ALI ክምሰል ሰምዐ፤ “ጊስ፡ እለ' እቼ' ሀሌት እግልከ ገበየ፡ ሐቅከ እግል አፍግር እግልከ ቱም” እት ልብል አስአዩ።

አቡነወስ URL “አምዕል ፍላን ዒድ ሰበት ብዬ፡ እቱ' ዓዝምኩም ሀሌኮ”፦ እት ልብል እት ክሉ' ምድር ዐዱ' ናደ አተዝበጠ። ወእተ ለአምዕል ለእለ' ቤለ ሐ ወዐጣል አትሓረደ፡ ወሩዝ አተብሸለ። እግል ጻብጠት ለነበሪቱ ህዬ፤ “አነ እንዴ ይእብለኩ'ም ቅደትመ ኢተሀቦ። ወድለ እለ አብሸልኩም እት ቅብላት ለአዳም ስቆለ” እት ልብል አዘ'ዘዮም።

እተ ለትባህለወ ምዕል ለበዐል- አዳ'ም ክሉ' ተአከ'በ። ወእት ድዋር ለቤት አቡነወስ ለሸዐብ ትጋሰ። ደአም አቡነወስ እት ከርስ ቤቱ FWY ከትም AAs ለጻብጠት ክምሰል ለትእዛዝ አቡነወስ እግለ ትበሸ'ለ ነበሪ'ት እት ገጽ ለአዳም ሳቁሎ ዐለው። ወክሉ' ለአዳ'ም፤ “አቡነወስ ጸጋ'ይ ቱ። ነብረ ሰኔት ወዴ እልና ሀለ'”" እት ልብል እብ ፈርሐት ልትጸበ'ር OAH LAP ወክድ ጸቤሕ ክምሰል ተመ ለአቃርብ እሎም ሰአነው። ወለአዳ'ም ክሉ' ሰፍረ። ወእግል አቡነወስ፡፣ “ምን አዜ

አዜ ፈግር” እት ልብሎ፡ ለነብረ እግል ትትሀይቦም ለአኖኩ ዐለው።

ምዕል ክምሰል ዶረት ወክሉ' ለአዳም እብ ሰፍረ ክምሰል አንጸርጸረ፣፡ መስኒ አቡነወስ ምስል ለአዳ'ም ሰበት ዐለ፣ እግሉ፤ “ዲብ መስኒካ እቴ እልና ከሚ ወዴናከ፡ አፎ ክእነ' ወዴከነ'? ልብሉከ ሀለ'ው ለጋሻከ፡ በሎ” እልነ” እት ልብሎ ተዐልጠጠዎ'። ወለመስኒሁ At Ak ከክምሰልሀ ቤሎ'። ወአቡነወስ፤ “ምን Nhe AAD Ahk ልትበሸ'ል ለጹኔኩ'ሞ Mot Dat ቅብላትኩም AAPA ለዐለ አሰጊት ዓዱ ኢጸገብኩም?'፣ በሎም” ቤሎ። ወለመስኒ አቡነወስ እት ጸሩ ዐቅበለ ወለአቡነወስ ለቤሎ'ም ተ አሰአለዮም።

ለጋሸ በሊስ አቡነወስ ክምሰል ሰምዐው፤ “አዳም እብ ረእየት ሚ ጸግብ፡ ወለእለ ኢበልዐ እብ አየ ተዐሬ ቡ” እት ልብሎ ገሀዮም ቀልዐው። ለዶል አቡነወስ እንዴ ፈግረ እቶም እብ ክርን ውቅል ከእነ ቤሎም፤

“አዳም እብ ረእየት ሌዐ ክምሰል ኢጸግ'ብ ምን ተአምሮ፣ እግለ እናስ ለእት ቀበት በሐር ትመየ፡ እግል ሚ እሳት ርኤከ እንዴ ትበው ሐ ለቂታሁ አተክለእኩሞ?” ቤለዮም። ወክሉ ለአዳም፤ “አማን tt AN CAPE RAIN አለቡ ወሐፍን” ቤለ ወእግለ እናስ ለእት ቀበት-በሐር ትመየ ለሐ አትሀየበዎ"'።

ወሐር አቡነወስ ለነብረ አትሀየበዮም፡ ወክም በልዐው ዲብ ዐዶታቶም ዐቅበለው ልትበሀል።

ወክእነ አቡነወስ እግለ ዝሉም ዐለ እናስ እብ ገበይ አምር ሐቅ አተፍገረ እሉ።